የማሕበረ ቅዱሳንን ዓገልግሎት ለማገዝ፣
ኣባል ከሆኑ ወርሃዊ ክፍያዎዎን በየወሩ በቀላሉ ለመክፈል የመጀመሪያውን ኣማራጭ (Recurring Payment) በመጠቀም ከ ክሬዲት ካርድዎ ላይ በየወሩ እንዲቆረጥ ኣስፈላጊውን መረጃ ሰብስክራይብ (subscribe) የሚለውን በመጫን ያስገቡ
ኣባል ካልሆኑ ወይንም ለኣንድ ጊዜ መርዳት/መክፈል ከፈለጉ የሁለተኛውን ኣማራጭ (One time payment) በመጠቀም ኣንድ ጊዜ ከክሬዲት ካርድዎ እንዲቆረጥ ዶኔት (donate) የሚለውን በመጫን መረጃዎን ያስገቡ
የግል መረጃዎን በማስገባትዎ ችግር ይገጥመኛል ብለው ኣይስጉ፣ የምንጠቀመው በዓለም በኦንላይን ክፍያ በኣንደኛ ደረጃ የሚታወቀውን ፐይፓልን (Paypal) ነው:: ስለ ችግር ነጻነቱ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ ::

Recurring Payment

Contribution less than $70
Sub Center (Ketena Maekel)

Contribution greater than $60
ቀጠና ማዕከል (Sub Center)

One time payment